የኢትዮጵያ ቋንቋዎች ላይ የተፈጥሮ ቋንቋ መተንተኛ መሣሪያዎች ተቀዳሚ አቅራቢ፤ መዛግብት አሳሽ አውታሮችና ሶፍትዌር መገንቢያ መሣሪያዎች እና ሌሎችም።
ባለብዙ ቋንቋ የአማርኛ መዝገበ ቃላት እና ተርጓሚ - አማርኛ ወደ እንግሊዝኛ፣ አማርኛ ወደ ዐረቢኛ እና አማርኛ ወደ ዕብራይስጥ።
የአማርኛ አእማሬ ፊደል። በወረቀት፣ በምስል ወይም በፎቶ ግራፍ ላይ የሚታዩ የአማርኛ ጽሑፎችን ወደ ኮምፒዩተር ጽሑፍ የሚቀይር ሶፍትዌር።
የአማርኛ ጽሑፍን በዓውደ ደመና መጻፍ፣ ማተምና ማኖር የሚያስችል። ጋዜጠኞች፣ ደራስያንና ጦማርያን እንደ ድረ ገጽ ማተሚያ ሊጠቀሙበት የሚያስችል አርታኤ ድረ ገጽ ነው።
This puzzle is based on the Blue Nile Hydroelectric dam which is currently under construction in Ethiopia. It scrambles the snapshot of the dam into pieces. The goal is to rearrange the pieces to the right position to form the original picture. You can move the pieces by clicking or dragging into the brown box. Everyone could solve the puzzle. You would score more points if you solve the puzzle faster. Your score would be calculated in terms of electric power. The minimum power you could generate is 5000MW.
Your Score = (5000 + 5000/t) Megawatts. t= total time to solve the puzzle in minutes.
All the graphics and animations in this game are fictional.